ስለአእኛ

ዶዳይ
ለታታሪዎቹ ለባለሀልሞቹ ለለውጥ ፈላጊዎቹ

በአዲስ አበባ የተመሰረተው ድርጅታችን፤ እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ በልዩ ሁኔታ በተመረቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌቶች የአፍሪካን ከተሞች እያደመቀ ይገኛል።

01
ከታሪካችን እንጀምር
ስለ ዓላማችን እና እየገነባን ስላለው ንቅናቄ ይወቁ
02
ሞተሮቻችንን ይመልከቱ
ለእለት ተእለት ስራና ለትራንስፖርት ተስማሚ የሆኑ ሞተሮችን ይመልከቱ
03
ይምጡ
ሾውሩማችንን ይጎብኙ እና የዶዳይ ጉዞዎን ይጀምሩ

አጋሮቻችን

ደስተኛ ደምበኞች

Scroll to Top