አላማችን በአፍሪካ የኢሞቢሊቲን
ተደራሽነት ማስፋት ነው 

ከፒያሳ እስከ ሳሪስ፤ የእኛ የኤሌክትሪክ ሞተሮች መንገድ ሳይዘጋቦት፣ ገንዘብዎን ቆጥበው በየቀኑ ያለምንም ሀሳብ እንዲጓዙ ይረዱዎታል።

Watch Video

ለአዲስ አበባ የተሰራ
ለአፍሪካ የተዘጋጀ።

ከፒያሳ እስከ ሳሪስ፤ የእኛ የኤሌክትሪክ ሞተሮች ከትራፊክ ተገላግለው፣ ገንዘብዎን ቆጥበው በየቀኑ ያለምንም መቆራረጥ እንዲጓዙ ይረዱዎታል።

Watch Video

ስለእኛ

ዶዳይ
ለታታሪዎቹ ለባለራዕዮቹ ለለውጥ ፈላጊዎቹ

በአዲስ አበባ የተመሰረተው ድርጅታችን፤ እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ በልዩ ሁኔታ በተመረቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌቶች የአፍሪካን ከተሞች እያደመቀ ይገኛል።

01
ከታሪካችን እንጀምር
ስለ ዓላማችን እና እየገነባን ስላለው ንቅናቄ ይወቁ
02
ሞተሮቻችንን ይመልከቱ
ለእለት ተእለት ስራና ለትራንስፖርት ተስማሚ የሆኑ ሞተሮችን ይመልከቱ
03
ይምጡ
ሾውሩማችንን ይጎብኙ እና የዶዳይ ጉዞዎን ይጀምሩ

ሞተሮቻችን

የነዳጅ ዋጋ ጨምሯል ፤ የትራፊክ መጨናነቁም ተባብሷል።

በይፋ በሽያጭ ላይ!

FEATURED BIKE: DODAI

ለአዲስ አበባ መንገዶች ታስቦ የተሰራ

የሾላን ዳገት ቢወጡም ሆነ ወደ ሜክሲኮ ቢንቀሳቀሱ ፤ የእኛ ሞተሮች ብዙ እንዲጭኑ፣ በትንሽ ቻርጅ ረጅም ርቀት እንዲጓዙ ተደርገው የተሰሩ ናቸው።

አጋሮቻችን

ደስተኛ ደምበኞች

መተግበሪያዎች

በቅርብ ቀን

በሃገራችን በአይነቱ የመጀመሪያው

የአሽከርካሪ መተግበሪያ

የባትሪዎን ሁኔታ፣ ፍጥነትዎን እና የጉዞ ርቀትዎን ይከታተሉ።

የባትሪ መለወጫ መተግበሪያ

የመቀየሪያ ጣቢያዎችን ያግኙ

የቻርጅ ማድረጊያ መተግበሪያ

ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የት ቻርጅ እንደሚያደርጉ ይወቁ

ዜና

ምን አዲስ በዶዳይ ?

ይጎብኙን !

ይጎብኙን !

ክፍል # 1 አሳይ: ጎፋ

ማሳያ ክፍል #2: Garment

ክፍል ቁጥር 3፡ መገናኛ

Scroll to Top